የግርጌ ማስታወሻ
a በጥንት ጊዜ የጽሕፈት መሣሪያዎችን ማግኘት አስቸጋሪና ውድ ነበር። ስለዚህ ከዚህ በፊት የተጻፈውን ነገር ፍቆ በላዩ ላይ እንደ አዲስ መጻፍ የተለመደ ነገር ነበር። እንዲህ ዓይነቶቹ ጥንታዊ የእጅ ጽሑፎች ፓሊምፕሰስት ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ትርጉሙ “እንደገና የተፋቀ” ማለት ነው።