የግርጌ ማስታወሻ
b የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ሰዎች እና ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ ሰዎች የሚኖራቸው ስሜት የተለያየ እንደሆነ የታወቀ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚገኙት ሐሳቦች ሁለቱም ዓይነት ሁኔታዎች ያጋጠሟቸው ሰዎች ለሁለተኛ ጊዜ የሚመሠርቱት ትዳር የሰመረ እንዲሆን ይረዳሉ። በዚህ ርዕስ ውስጥ፣ እንደገና ስላገባው ወገን ስንጠቅስ የተጠቀምነው በተባዕታይ ፆታ ቢሆንም ነጥቦቹ ለሁለቱም ፆታዎች ይሠራሉ።