የግርጌ ማስታወሻ b አንቀጽ 3፦ የኢየሱስ ሐዋርያት ሞተው ስላለቁ እንዲሁም በምድር ላይ ያሉት ቅቡዓን ቀሪዎች የተመሰሉት በባሪያዎቹ ሳይሆን በስንዴው ስለሆነ ባሪያዎቹ የሚያመለክቱት መላእክትን ነው። በኋላም ኢየሱስ ምሳሌውን ሲያብራራ እንክርዳዱን የሚያጭዱት መላእክት እንደሆኑ ተናግሯል።—ማቴ. 13:39