የግርጌ ማስታወሻ
c አንቀጽ 8፦ አዲሶቹ አማኞች “[የሐዋርያቱን] ትምህርት በትኩረት መከታተላቸውን ቀጠሉ” መባሉ ሐዋርያት መደበኛ በሆነ መንገድ ያስተምሩ እንደነበረ ያሳያል። አንዳንዶቹ የሐዋርያት ትምህርቶች በመንፈስ መሪነት በተጻፉት የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ተመዝግበው ይገኛሉ።