የግርጌ ማስታወሻ
b አምላክ፣ የትዳር ጓደኛን በማታለል እና በተንኮል የሚፈጸሙ ፍቺዎችን ይጠላል። ይሁንና አንደኛው ወገን ዝሙት ከፈጸመ ንጹሕ የሆነው ወገን የመፍታት ነፃነት እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ ይገልጻል። (ሚልክያስ 2:16፤ ማቴዎስ 19:9) በየካቲት 8, 1994 ንቁ! (እንግሊዝኛ) ላይ የወጣውን “መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?—አምላክ የሚጠላው ምን ዓይነት ፍቺን ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።