የግርጌ ማስታወሻ b በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ሰባት ቁጥር አብዛኛውን ጊዜ ሙላትን ለማመልከት ተሠርቶበታል። ከሰባት በአንድ የሚበልጠው ስምንት ቁጥር ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ብዛትን ያመለክታል።