የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a በሐዋርያት ሥራ 20:29, 30 ላይ እንደተገለጸው ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ከክርስቲያን ጉባኤ መካከል “ደቀ መዛሙርቱን ወደ ራሳቸው ለመሳብ ጠማማ ነገር የሚናገሩ ሰዎች” እንደሚነሱ ተናግሯል። ቀስ በቀስ በክርስቲያኖች መካከል ቀሳውስትና ምዕመናን የሚል ልዩነት እንደተፈጠረ ታሪክ ያረጋግጣል። በሦስተኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. “የዓመፅ ሰው” ተገለጠ፤ ይህ “የዓመፅ ሰው” የሕዝበ ክርስትና ቀሳውስትን በቡድን ደረጃ ያመለክታል።—የየካቲት 1, 1990 መጠበቂያ ግንብ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 10-14 (መ.ግ. 3-111 ከገጽ 10-14) ተመልከት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ