የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ወር ኒሳን ተብሎ የተጠራው አይሁዳውያን ከግዞት ከተመለሱ በኋላ ቢሆንም ለአጻጻፍ እንዲያመች ሲባል የአይሁዳውያንን የመጀመሪያ ወር የምንጠራው ኒሳን ብለን ነው።