የግርጌ ማስታወሻ
b ኒሳን 15 የጀመረው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው፤ በመሆኑም ሳምንታዊው ሰንበት (ቅዳሜ) እንዲሁም ሁልጊዜም እንደ ሰንበት የሚከበረው ያልቦካ ቂጣ በዓል የመጀመሪያ ቀን አንድ ላይ ተገጣጠሙ ማለት ነው። እነዚህ ሁለት ሰንበቶች በአንድ ቀን ላይ በመዋላቸው ኒሳን 15 “ታላቅ ሰንበት” ሊባል ችሏል።—ዮሐንስ 19:31, 42ን አንብብ።