የግርጌ ማስታወሻ
a ሃይንሪሽ ማየር የተባሉት ጀርመናዊ ምሁር እንዲህ ብለዋል፦ “በወቅቱ የኢየሱስ ሥጋ ገና አልተቆረሰም (ኢየሱስ ገና አልሞተም)፤ ደሙም ቢሆን ገና አልፈሰሰም፤ . . . በበዓሉ ላይ የተገኙት እንግዶች [ሐዋርያቱ] ይህን ስላዩ ቃል በቃል የጌታን ሥጋና ደም እየበሉና እየጠጡ እንደሆነ አድርገው ሊያስቡ አይችሉም፤ [በመሆኑም] ኢየሱስ፣ በቀላል ቋንቋ የተናገረውን ይህን ሐሳብ [ተከታዮቹ] በተሳሳተ መንገድ ሊረዱት ይችላሉ ብሎ እንዳላሰበ ግልጽ ነው።”