የግርጌ ማስታወሻ a ይህ በሽታ ልጆችን የሚያጠቃ ከባድ የአርትራይተስ በሽታ ነው። የሰውነት በሽታ ተከላካይ ሕዋሳት ጤናማ የሆኑ ሕብረ ሕዋሳትን ስለሚያጠቁ በመገጣጠሚያዎች ላይ ሥቃይና እብጠት ያስከትላል።