የግርጌ ማስታወሻ a ጳውሎስ 1 ቆሮንቶስን ከጻፈ ብዙም ሳይቆይ በጥሮአስ በኩል አድርጎ ወደ መቄዶንያ አቀና፤ እዚያ ሳለም 2 ቆሮንቶስን ጻፈ። (2 ቆሮ. 2:12፤ 7:5) ውሎ አድሮ ቆሮንቶስን ጎብኝቷል።