የግርጌ ማስታወሻ
a አምላክ ጸሎታችንን እንዲሰማልን ከፈለግን የእሱን መሥፈርቶች ለማሟላት ከልብ መጣር አለብን። እንዲህ ካደረግን በዚህ ርዕስ ውስጥ እንደተገለጸው የጸሎትን ኃይል በራሳችን ሕይወት ማየት እንችላለን። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 17 ተመልከት፤ ወይም www.jw.org/am የተሰኘውን ድረ ገጻችንን ጎብኝ።