የግርጌ ማስታወሻ c በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን በእስራኤል የነበሩ ዳኞች ለመበለቶችና አባት ለሌላቸው ልጆች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ አምላክ ይጠብቅባቸው ነበር።—ዘዳግም 1:16, 17፤ 24:17፤ መዝሙር 68:5