የግርጌ ማስታወሻ a ዮሴፍ፣ ኢየሱስ የ12 ዓመት ልጅ ሳለ የተከሰተውን ሁኔታ በሚተርከው ዘገባ ላይ ከተጠቀሰ በኋላ በወንጌሎች ውስጥ ስለ እሱ ምንም የተጠቀሰ ነገር የለም። ከዚያ ወዲህ የኢየሱስ እናትና ሌሎቹ ልጆቿ የተጠቀሱ ቢሆንም ዮሴፍ ግን አልተጠቀሰም። ኢየሱስ በአንድ ወቅት የዮሴፍ ስም ሳይጠቀስ “የማርያም ልጅ” ብቻ ተብሎ ተጠርቷል።—ማርቆስ 6:3