የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a አንዳንድ ተመራማሪዎች የዮሴፍ ወንድሞች፣ ያዕቆብ ለዮሴፍ የሰጠውን ስጦታ የብኩርና መብትን ሊሰጠው ማሰቡን እንደሚያሳይ ማስረጃ አድርገው ተመልክተውታል የሚል ሐሳብ ያቀርባሉ። ዮሴፍ፣ ያዕቆብ መጀመሪያ ሊያገባት አስቧት የነበረችውና አብልጦ የሚወዳት ሚስቱ የበኩር ልጅ መሆኑን ወንድሞቹ ያውቃሉ። ከዚህም ሌላ የያዕቆብ የበኩር ልጅ የሆነው ሮቤል ከአባቱ ቁባት ጋር በመተኛቱ አባቱን ያዋረደ ሲሆን በዚህም የብኩርና መብቱን አጥቷል።—ዘፍጥረት 35:22፤ 49:3, 4

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ