የግርጌ ማስታወሻ a እዚህ ላይ የተጠቀሰው የብር ሳንቲም የሮማውያን ዲናር ከሆነ ይህ ገንዘብ ከ50,000 ሠራተኞች የቀን ደመወዝ ጋር የሚተካከል ነው፤ ይህ ደግሞ በጣም ብዙ ገንዘብ ነው!