የግርጌ ማስታወሻ a አንደኛ ጴጥሮስ 1:8, 9 የተጻፈው ሰማያዊ ተስፋ ላላቸው ክርስቲያኖች ነው። በዚህ ጥቅስ ላይ የሚገኘው መሠረታዊ ሥርዓት ግን ምድራዊ ተስፋ ላላቸውም ይሠራል።