የግርጌ ማስታወሻ c በዚያ ጊዜ በሕይወት ያሉት ቅቡዓን ሥጋዊ አካላቸውን ይዘው ወደ ሰማይ አይሄዱም። (1 ቆሮ. 15:48, 49) የኢየሱስ አካል እንደተወገደ ሁሉ የእነሱም አካል ሳይወገድ አይቀርም።