የግርጌ ማስታወሻ
c የተካሄደው ጦርነት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁለት ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል፤ አንደኛው በመሳፍንት ምዕራፍ 4 ላይ የሚገኘው ትረካ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በምዕራፍ 5 ላይ የሚገኘው ዲቦራና ባርቅ የዘመሩት መዝሙር ነው። አንደኛው ዘገባ በሌላኛው ላይ ያልተጠቀሰ ዝርዝር ሐሳብ ስለያዘ ሁለቱ ዘገባዎች እርስ በርስ የሚደጋገፉ ናቸው።