የግርጌ ማስታወሻ a በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተገለጸው መሠረት ተግሣጽ በፍቅር የሚሰጥ ትምህርትን፣ ሥልጠናን፣ እርማትንና አንዳንድ ጊዜም ቅጣትን ይጨምራል፤ ተግሣጹ የሚሰጠው ግን በቁጣ አይደለም።