የግርጌ ማስታወሻ
a ሴፕቱጀንት (ሰብዓ) የሚለው ቃል “ሰባ” ማለት ነው። ይህ ትርጉም መዘጋጀት የጀመረው በሦስተኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. በግብፅ እንደሆነ ይነገራል፤ ሥራው ያለቀው በ150 ዓ.ዓ. ሊሆን ይችላል። ምሁራን፣ ግልጽ ያልሆኑ የዕብራይስጥ ቃላትንና ሐሳቦችን ትርጉም እንዲረዱ ሴፕቱጀንት ስለሚያግዛቸው አሁንም ቢሆን በጣም ጠቃሚ ነው።