የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንዶች በዕለቱ ወይም በዚያ ሰሞን ሐዘንተኞቹን አስታውሰው ማጽናናት እንዲችሉ ግለሰቡ የሞተበትን ዕለት በቀን መቁጠሪያቸው ላይ አስፍረዋል።