የግርጌ ማስታወሻ
a ርብቃ ውኃ ልትቀዳ የሄደችው አመሻሽ ላይ ነበር። ዘገባው የውኃው ጉድጓድ ጋ ብዙ ሰዓት እንዳሳለፈች ምንም ፍንጭ አይሰጥም። በተጨማሪም ሥራውን ጨርሳ ስትመጣ ቤተሰቦቿ ተኝተው እንደጠበቋት ወይም የተላከችበትን ጉዳይ ለመፈጸም በጣም በመዘግየቷ እሷን ፍለጋ የመጣ ሰው መኖሩን አይጠቁምም።