የግርጌ ማስታወሻ
b በዚህ ዘገባ ላይ ኤልዔዘር በስም አልተጠቀሰም፤ ይሁንና በታሪኩ ላይ የተጠቀሰው አገልጋይ እሱ የመሆኑ አጋጣሚ ሰፊ ነው። አብርሃም ወራሽ የሚሆን ልጅ ካጣ ንብረቱን በሙሉ ለኤልዔዘር የማውረስ ሐሳብ እንዳለው በአንድ ወቅት ገልጾ ነበር፤ በመሆኑም ከአብርሃም አገልጋዮች መካከል በዕድሜ አንጋፋውና ከፍተኛ እምነት የሚጣልበት እሱ እንደነበር ግልጽ ነው። በዘገባው ላይ ይህ አገልጋይ የተገለጸውም በዚህ መንገድ ነው።—ዘፍጥረት 15:2፤ 24:2-4