የግርጌ ማስታወሻ b አምላክ የልጁን ሕይወት ከሰማይ ወደ ማርያም ማህፀን በማዛወር ማርያም እንድትፀንስ አድርጓል፤ ኢየሱስ ከማርያም ኃጢአት እንዳይወርስ ደግሞ የአምላክ ቅዱስ መንፈስ ተከላክሎለታል።—ሉቃስ 1:31, 35