የግርጌ ማስታወሻ b ወደ አምላክ ለመቅረብና እሱ የሚሰጠውን መጽናኛ ለማግኘት የምትፈልግ ከሆነ በአካባቢህ ያሉትን የይሖዋ ምሥክሮች ማነጋገር ወይም በአቅራቢያህ ወዳለው ቅርንጫፍ ቢሮ መጻፍ ትችላለህ።