የግርጌ ማስታወሻ
b ሚሌኒያል ዶውን ጥራዝ 6 (1904) እና የነሐሴ 1906 የጽዮን መጠበቂያ ግንብ የጀርመንኛ እትም ላይ ክርስቲያኖች እንዲህ ማድረግ እንደሚችሉ የሚገልጽ ሐሳብ ወጥቶ ነበር። የመስከረም 1915 መጠበቂያ ግንብ ላይ ግን ይህ ትምህርት ማስተካከያ የተደረገበት ሲሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች በጦር ሠራዊት ውስጥ ከመግባት እንዲቆጠቡ ሐሳብ ቀርቦላቸው ነበር። ይሁን እንጂ ይህ ርዕስ በጀርመንኛው እትም ላይ አልወጣም።