የግርጌ ማስታወሻ a መጀመሪያ ላይ አብራምና ሦራ በመባል ይጠሩ ነበር፤ ነገር ግን ይበልጥ የሚታወቁት በኋላ ላይ ይሖዋ ባወጣላቸው አብርሃምና ሣራ በሚለው ስማቸው ነው።—ዘፍጥረት 17:5, 15