የግርጌ ማስታወሻ
b ምሁራን ከዚያ በፊት የአዲስ ኪዳን የዕብራይስጥ ትርጉሞችን አዘጋጅተው ነበር። ከእነዚህ መካከል የባይዛንታይን መነኩሴ የነበረው ሳይመን አቱማኖስ በ1360 ገደማ ያዘጋጀው ትርጉም ይገኝበታል። ሌላው ደግሞ ኦስቫልት ሽሬከንፉክስ የተባለ ጀርመናዊ ምሁር በ1565 ገደማ ያዘጋጀው ነው። እነዚህ ትርጉሞች ለሕትመት ያልበቁ ሲሆን አሁን ጠፍተዋል።