የግርጌ ማስታወሻ
a በጣም አነስተኛዋ የግሪክኛ ፊደል ኢዮታ ስትሆን ከዕብራይስጧ አነስተኛ ፊደል י (ዮድ) ጋር ተመሳሳይ ናት። የሙሴ ሕግ በመጀመሪያ የተጻፈውና ከትውልድ ወደ ትውልድ የተላለፈው በዕብራይስጥ ስለሆነ ኢየሱስ እየጠቀሰ የነበረው ስለ ዕብራይስጧ ፊደል ሳይሆን አይቀርም።