የግርጌ ማስታወሻ a ከሁኔታዎቹ መረዳት እንደሚቻለው የይሖዋ ዓላማ 12 ሐዋርያት፣ ወደፊት የአዲሲቱ ኢየሩሳሌም “12 የመሠረት ድንጋዮች” እንዲሆኑ ነው። (ራእይ 21:14) በመሆኑም ከጊዜ በኋላ ምድራዊ ሕይወቱን በታማኝነት ያጠናቀቀን ማንኛውንም ሐዋርያ መተካት አላስፈለገም።