የግርጌ ማስታወሻ
a በዚህ ርዕስ ውስጥ “ስደተኛ” የሚለውን ቃል የምንጠቀመው ከጦርነት፣ ከጥቃት ወይም ከተፈጥሮ አደጋ ለማምለጥ ሲሉ ከሚኖሩበት ቦታ ተፈናቅለው በአገራቸው ውስጥ ወደ ሌላ ቦታ የሸሹ አሊያም ወደ ውጭ አገር ለመሄድ የተገደዱ ሰዎችን ለማመልከት ነው። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር እንደገለጸው በዛሬው ጊዜ በዓለም ዙሪያ “ከ113 ሰዎች 1ዱ . . . ከሚኖርበት አካባቢ ይፈናቀላል።”