የግርጌ ማስታወሻ
c ስደተኞች ወደ አንድ አካባቢ ከደረሱ ብዙም ሳይቆይ ሽማግሌዎች የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ ምዕራፍ 8 አንቀጽ 30 ላይ የሚገኘውን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ሽማግሌዎች በአገራቸው ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ቢሮ በjw.org አማካኝነት ደብዳቤ በመጻፍ፣ ስደተኞቹ ከመጡባቸው ጉባኤዎች ጋር መገናኘት ይችላሉ። እስከዚያው ድረስ ግን ሽማግሌዎች፣ ስደተኞቹን ስለ ጉባኤያቸውና ስለ አገልግሎታቸው አሳቢነት በሚንጸባረቅበት መንገድ በመጠየቅ ስላሉበት መንፈሳዊ ሁኔታ ማወቅ ይችላሉ።