የግርጌ ማስታወሻ a ኢየሱስ በመጋቢው ላይ የቀረበው ክስ ትክክል መሆን አለመሆኑን አልተናገረም። በሉቃስ 16:1 ላይ “ክስ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል፣ መጋቢው የተወነጀለው በሐሰት እንደሆነ የሚጠቁምም ሊሆን ይችላል። ያም ሆነ ይህ ኢየሱስ ትኩረት ያደረገው መጋቢው ከሥራው በተባረረበት ምክንያት ላይ ሳይሆን በወሰደው እርምጃ ላይ ነው።