የግርጌ ማስታወሻ b ሆርሞን የያዙ የሉፕ ዓይነቶች የማህፀንን ግድግዳ ስለሚያሳሱ ከባድ የወር አበባ ፍሰትን ለመቆጣጠር ሲባል፣ ያገቡም ሆኑ ያላገቡ ሴቶች እንዲጠቀሙባቸው የሚታዘዙበት ጊዜ አለ።