የግርጌ ማስታወሻ a “ስም አጥፊ” ወይም “ከሳሽ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል ዲያቦሎስ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል የአምላክን ስም ያጠፋው የሰይጣን መጠሪያ ሆኖ ተሠርቶበታል።