የግርጌ ማስታወሻ b በዚህ ምሳሌ ላይ የተጠቀሱት ቅርንጫፎች የሚያመለክቱት ወደ ሰማይ የመሄድ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች ቢሆንም ከምሳሌው ሁሉም የአምላክ አገልጋዮች ትምህርት ማግኘት ይችላሉ።