የግርጌ ማስታወሻ d ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ስለማድረጉ ሥራ ለማስተማር ሲል ዘር መዝራትንና ሰብል ማጨድን እንደ ምሳሌ የተጠቀመባቸው ጊዜያትም አሉ።—ማቴ. 9:37፤ ዮሐ. 4:35-38