የግርጌ ማስታወሻ a ኮምፓስ፣ ወደ ሰሜን አቅጣጫ የሚያመለክት ባለማግኔት ቀስት ያለው መሣሪያ ነው። በትክክል የሚሠራ ኮምፓስ ያለው ሰው አቅጣጫውን ሳይስት መጓዝ ይችላል።