የግርጌ ማስታወሻ a ዮሴፍ ከእስር ቤት ከወጣ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሖዋ ወንድ ልጅ በመስጠት፣ ያሳለፈውን ሥቃይ እንዲረሳ እንደረዳው ተናግሯል። “አምላክ የደረሰብኝን ችግር ሁሉ . . . እንድረሳ አደረገኝ” በማለት ለበኩር ልጁ ምናሴ የሚል ስም አውጥቶለታል።—ዘፍ. 41:51 ግርጌ