የግርጌ ማስታወሻ
a ላፕ ዳንሲንግ “ከፊል እርቃኗን የሆነች አንዲት ዳንሰኛ በደንበኛዋ ጭን ላይ ተቀምጣ የፆታ ስሜትን በሚያነሳሳ መንገድ እየተንቀሳቀሰች የምትደንሰው የዳንስ ዓይነት ነው።” የተፈጸመውን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ይህ ድርጊት እንደ ፆታ ብልግና ተቆጥሮ የፍርድ እርምጃ መውሰድ ሊያስፈልግ ይችላል። እንዲህ ባለ ድርጊት የተካፈለ ክርስቲያን የሽማግሌዎችን እርዳታ መጠየቅ ይኖርበታል።—ያዕ. 5:14, 15