የግርጌ ማስታወሻ b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ “የሌላውን ስሜት [መረዳት]” ማለት ሌሎች ምን ሊሰማቸው እንደሚችል ለማስተዋል በመሞከር የእነሱን ስሜት መጋራት ማለት ነው። (ሮም 12:15) በዚህ ርዕስ ውስጥ “የሌላውን ስሜት [መረዳት]” እና “አሳቢነት ማሳየት” የሚሉት አገላለጾች ተመሳሳይ ትርጉም ለማስተላለፍ ተሠርቶባቸዋል።