የግርጌ ማስታወሻ
a የሌሎችን ስሜት የምንረዳ ከሆነ በአገልግሎታችን ይበልጥ ደስተኛና ውጤታማ እንሆናለን። እንዲህ የምንለው ለምንድን ነው? በዚህ ርዕስ ውስጥ ኢየሱስ ከተወው ምሳሌ የምናገኘውን ትምህርት እንመለከታለን። እንዲሁም በስብከቱ ሥራችን የምናገኛቸውን ሰዎች ስሜት እንደምንረዳ ማሳየት የምንችልባቸውን አራት መንገዶች እንመረምራለን።