የግርጌ ማስታወሻ
a በሕይወትህ ውስጥ ከምታደርጋቸው ውሳኔዎች ሁሉ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለመጠመቅ የምታደርገው ውሳኔ ነው። ይህ ውሳኔ በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? በዚህ ርዕስ ውስጥ የዚህን ጥያቄ መልስ እንመረምራለን። በተጨማሪም ለመጠመቅ እያሰቡ ያሉ ሰዎች ይህን ውሳኔ ከማድረግ ወደኋላ እንዲሉ ሊያደርጓቸው የሚችሉ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን መወጣት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።