የግርጌ ማስታወሻ d የሥዕሉ መግለጫ፦ ስህተት እሠራለሁ የሚል ፍርሃት፦ አንዲት ወጣት፣ ወንድሟ ከጉባኤ ተወግዶ ከቤት ሲወጣ ስታይ ‘እኔም ስህተት ሠርቼ ልወገድ እችላለሁ’ የሚል ፍርሃት አደረባት።