የግርጌ ማስታወሻ
c የሙሉ ጊዜ አገልጋዮቹ በነበሩበት ጉባኤ ውስጥ ያሉት ሽማግሌዎች በተቻለ ፍጥነት፣ እነዚህ ክርስቲያኖች ወደተመደቡበት ጉባኤ የማስተዋወቂያ ደብዳቤ መጻፍ አለባቸው፤ ይህን ማድረጋቸው እነዚህ ክርስቲያኖች ወደ አዲሱ ጉባኤ እንደሄዱ አቅኚ፣ ሽማግሌ ወይም የጉባኤ አገልጋይ ሆነው ማገልገላቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላቸዋል።