የግርጌ ማስታወሻ d የሥዕሎቹ መግለጫ፦ ነህምያ የኢየሩሳሌምን ቅጥር በመገንባቱ ሥራ እንደተካፈለ ሁሉ አንድ የጉባኤ ሽማግሌም የስብሰባ አዳራሹን በመጠገኑ ሥራ ከልጁ ጋር ሲካፈል።