የግርጌ ማስታወሻ
a በቅርቡ ብሔራት “ሰላምና ደህንነት ሆነ!” ብለው እንደሚያውጁ እንጠብቃለን። ይህ አዋጅ፣ ታላቁ መከራ ሊጀምር መሆኑን የሚጠቁም ምልክት ነው። ታዲያ ይህ አዋጅ እስኪነገር ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ይሖዋ ምን እንድናደርግ ይጠብቅብናል? በዚህ ርዕስ ላይ የዚህን ጥያቄ መልስ እናገኛለን።