የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋን ማምለክ ያስደስተናል። ይሁን እንጂ እያመለክን ያለነው እሱን ብቻ ነው? በሕይወታችን ውስጥ የምናደርጋቸው ውሳኔዎች የዚህን ጥያቄ መልስ ይጠቁማሉ። የምናመልከው ይሖዋን ብቻ መሆን አለመሆኑን ማወቅ እንድንችል እስቲ ጉዳዩን ከሁለት አቅጣጫዎች አንጻር እንመርምር።